Overview
Ticketing Advisor Jobs in Addis Ababa, Ethiopia at Nolawi Tour And Travel
Title: Ticketing Advisor
Company: Nolawi Tour And Travel
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Qualifications
በTravel tourism ፣ Ticketing ወይም ተዛማጅ ዘርፍ Bachelor’s Degree
− የ IATA ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የግዴታ ነው።
− በGDS ላይ (በተለይ Galileo, Amadeus, ወይም Sabre) እውቀት ያለው/ያላት።
− የአየር ቲኬቲንግ ፖሊሲዎች፣ የክፍያ መዋቅሮች፣ እና የመንገድ ደንቦች በጥልቀት መረዳት። ከበርካታ አየር መንገዶች ጋር ልምድ ያለው፣ በተለይ Emirates, Turkish Airlines, Fly Dubai, EgyptAir እንደዚህ ያሉ አየር መንገዶች።
Vacancy
2
Experiences
- 0 ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው አዲስ ተመራቂዎች እና የስራ ልምድ የሌላቸው እጩዎች ማመልከት ይችላሉ።
- 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ ተዛማጅ የስራ ልምድ ያላቸው እጩዎችም ማመልከት ይችላሉ